Monthly Archives: September 2026

ሳሏ

ሳሏ ሸራዋን ወጥራ፣ቀለሟን መጥና፣እየተፍለቀለቀች ፣ትስላለች። ልጠጋት ስል አፍዋን ከፍታ ታስላለች። እራቅ ስል አጎንብሳ፣ትስላለች እንደገና። መጠት ስል መልሳ ፣ታስላለች ሀክ ብላ ፣እየተፋች። ለውቢት ሳሏማስፈራሪያዋ። ( የኮቪድ ዘመን ማስታወሻ)Jan 2021

Posted in Poems, Uncategorized | Leave a comment

የደሟ ጨው

ደወለችልኝ አከታትላ ቢጨንቃት፣ ፋታ ላትሰጠኝ በለሊት። አንድ ጊዜ ያዝልኝ ፣ ሌላ ጥሪ መጣብኝ ፣ አልኩና የድንገተኛ ክፍል ሀኪሙን፣ አነሳሁላት ስልኩን። “ዶክተር ነኘ፣ ከፅኑ ህሙማን፣ የደሟ ጨው በጣም ዝቅ ያለ ታማሚ አለችን፣ ያንተን እርዳታ እንፈልጋለን ።” አለች …ቶሎ ቶሎ እየተነፈሰች። ለመሆኑ … Continue reading

Posted in Poems | Leave a comment