ሳሏ
ሸራዋን ወጥራ፣
ቀለሟን መጥና፣
እየተፍለቀለቀች ፣
ትስላለች።
ልጠጋት ስል
አፍዋን ከፍታ ታስላለች።
እራቅ ስል አጎንብሳ፣
ትስላለች እንደገና።
መጠት ስል መልሳ ፣
ታስላለች ሀክ ብላ ፣
እየተፋች።
ለውቢት ሳሏ
ማስፈራሪያዋ።
( የኮቪድ ዘመን ማስታወሻ)
Jan 2021
ሳሏ
ሸራዋን ወጥራ፣
ቀለሟን መጥና፣
እየተፍለቀለቀች ፣
ትስላለች።
ልጠጋት ስል
አፍዋን ከፍታ ታስላለች።
እራቅ ስል አጎንብሳ፣
ትስላለች እንደገና።
መጠት ስል መልሳ ፣
ታስላለች ሀክ ብላ ፣
እየተፋች።
ለውቢት ሳሏ
ማስፈራሪያዋ።
( የኮቪድ ዘመን ማስታወሻ)
Jan 2021